tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/370
Last Update:
ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር ያዘጋጀነውን የብድር አገልግሎት የምትሹ ተመዝጋቢዎች:
በባለፈ ዙር ሂደቱ ረጅም ሆኖባችሁ የመመዝገቢያ ቀን ስላጠረባችሁ ከወድሁ ፕሮሰሱን መጀመር ይጠበቅባችሗል::
ወደየትኛውም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፍ በማቅናት ስላለው የወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት ጠይቃችሁ: የሚጠበቅባችሁን መረጃ ካሟላችሁ እነሱ ይከፍሉላቹሀል::
በኦንላይን ለመመዝገብ: http://www.mizantechinstitute.com
ወይም በአካል ቢሮ ድረስ መጥታቹህ መረጃ ጠይቃቹህ፣ ከናንተ ጋ የሚሄደውን ኮርስ አጣርታቹህ ከመመዝገብ የቢሯችን መገኛ: አድስ አበባ ቤተል፣ አፕል ፕላዛ 7ኛ ፎቅ
የበለጠ መረጃ ለማግኘት: https://www.tg-me.com/ar/Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹/com.MizanInstituteOfTechnologyEthio or call 0987 14 3030 / 0989 26 3030.
www.tg-me.com/ar/Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹/com.MizanInstituteOfTechnology
info@mizantechinstitute.com
BY Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

Share with your friend now:
tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/370